Blog Posts

  • 07jan,2023

    የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የዕድገት ታሪካዊ ዳራ

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ለህብረተሰቡ የቴከኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠናን ተደራሽ ለማድረግ በቦሌ ክፍለ ከተማ ደረጃውን የጠበቀ ተቋም በመገንባት የህብረተሰቡንና ኢንዱስትሪውን ፍላጎት ለማሟላት በ2007 ዓ.ም ቦሌ ህዳሴ ቴክኒክና ሙያ ተቋም ተመሰረተ፡፡ ተቋሙ በ2007 ዓ.ም 36 በወለል ንጣፍ አጫጭር ሰልጣኞችን በመቀበል ስራውን የጀመረ ሲሆን በ2008 ዓ.ም እስታንዳርዱን የጠበቀ ሶስት የጋርመንት ወርክሾፕ ተገንብተው ሰኔ 2008 ዓ.ም ከቡር ከንቲባው አቶ ድሪባ ኩማ በተገኙበት ከቦሌ ህዳሴ ቴከኒክና ሙያ ተቋም ወደ ቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የስም ቅያሬ በማድረግ ከተቋምነት ወደ ኮሌጅነት እንዲያድግ ተደርጓል፡፡

  • 09Oct,2024

    የ2017 በጀት ዓመት መሪ እቅድ

    የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የ2017 በጀት ዓመት መሪ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ

  • 07jan,2023

    ምዝገባ ዜና

    የቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ4 የስልጠና ዘመን ብቃት ባላቸው አሰልጣኞችና በዘመናዊ መንገድ የተደራጁ ወርክሾዎች አዳዲስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አራት ለማሰልጠን ሁሉንም የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በማጠናቆት ምዝገባ እያካሄደ መሆኑን ገለጸ፡፡

  • 07jan,2023

    ስህተትን የምትደጋግም ሰው ነህ?

    ከዚህ በታች የሰፈሩትን አስር የመጠይቅ ነጥቦች ለራሳችሁ ፍጹም እውነተኛ በመሆንና መልስን በመስጠት ምን ያህል አንድን ስህተት የምትደጋግሙ መሆናችሁን ለማየት ሞከሩ፡፡

bole manufacturing college

For a Bright Future