Human resource management (HRM) is the practice of recruiting, hiring, deploying and managing an organization's employees. HRM is often referred to simply as human resources (HR). A company or organization's HR department is usually responsible for creating, putting into effect and overseeing policies governing workers and the relationship of the organization with its employees. The term human resources was first used in the early 1900s, and then more widely in the 1960s, to describe the people who work for the organization, in aggregate.
The quality, timeliness, local appropriateness and affordability of those procured inputs can largely determine whether the public investments will succeed or fail. So the beneficial impact and contribution of the input, particularly in the case of technical assistance services, can exceed their direct costs, by several orders of magnitude. Yet procurement costs can be substantial, consuming scarce resources of tightly constrained government budgets. Often the required funding must be borrowed.
መንግስት በየዓመቱ የሚመድበው በጀት የአገሪቱን የዕድገት ዓላማ ለማሳካትና ድህነትን ለመቀነስ ብሎም ለማስወገድ ሚናው የጐላ የሚሆነው የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር በስትራቴጅክ ዕቅድ ሲመራ ነው፡፡ መንግስት አገራዊ ኢኮኖሚውን ለማሳደግና የሕዝቡን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የረጅም፣የመካከለኛና የአጭር ጊዜ ፕሮግራሞች በማዘጋጀትና እና ፕሮጀክቶች በማቀድ በሥራ ላይ የሚያውል ሲሆን፣ አፈጻጸማቸውም የበለጠ ውጤታማ የሚሆነው ለፕሮግራሞች፣ ለፕሮጀክቶችና ለመደበኛ ተግባራት ማስፈፀሚያ የሚያስፈልጉ የፋይናንስ፣የሰው ሃይልና የማቴርያል ሃብቶች በተቀናጀ ዕቅድ ሲመራ ነው፡፡ የአገራችን የመንግሥት ፋይናንስ አስተዳደር ከ1983 ዓ.ም. በፊት በተበታተነ መልክ የሚሠራና ግልጽና ውጤታማ ያልነበረ፣ የተሟላ የህግ ማዕቀፍም ያልነበረው ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ፋይናንሱን በማስተዳደርና በመቆጣጠር በኩል ከፍተኛ ክፍተቶች ነበሩበት፡፡ በአለፉት ዓመታት የፋይናንስ አስተዳደሩን ለማሻሻል በርካታ ስራዎች የተከናወኑ ቢሆንም ከሌሎች አገሮች ተሞክሮ ጋር ሲታይ የአገራችን የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ የማሻሻያ ስራዎች መሰራት እንደሚገባቸው በተለያዩ ጊዜያት የተካሄዱ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ በተለይም ውጤታማ የሆነ የፕሮግራም በጀት ከመተግበር፣ ደረጃውን የጠበቀ የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር ከመዘርጋት፣ ዘመናዊ የመንግስት የሂሳብ አያያዝና የሪፖርት አቀራረብ ከመተግበር፣ የመንግስትን ገንዘብ ከብክነት ለመከላከል የሚያስችል ጠንካራ የውስጥ ኦዲት ከማቋቋም፣ግልጽና ውጤታማ የግዢና የንብረት አስተዳደር ስርዓት ማስፈን፡፡
የመልካም ስነምግባር ፣ የፀረ ሙስና ፖሊሲዎች ፣ ህጎች ፣ መመሪያዎች እና አቅጣጫዎች እንዲሁም በሙስና ጎጂ ውጤቶች ላይ የባለስልጣናት እና የሰራተኞችን ግንዛቤ ማሳደግ ቀድሞ የተጠቀሱትን የሕግ ማዕቀፎች፣ ሥራ ላይ ያሉ መመሪያዎችንና የሚኒስቴሩ መምሪያዎችን ጨምሮ አፈፃፀም መከታተል እና የሚኒስቴሩ ኃላፊን(ሚኒስትሮችን) ማማከር የባለስልጣናትና የሰራተኞችን የስነምግባር ደንብ ማዘጋጀትና እንዲተገበሩ ማድረግ እንዲሁም አፈፃፀሙን መከታተል የምርምር ፕሮፖዛሎችን ማስጀመርና ለ FEACC ማቅረብ እንዲሁም ሚኒስትሮቹን ወዲያውኑ እንዲያውቁ ማድረግ ለሙስና የተጋለጡ የሥራ ሂደቶችን በራሱ ወይም ከሌሎች ጋር በመተባበር የማረሚያ መንገዶች ላይ የምርምር ፕሮፖዛል ማካሄድ፣ ለሚኒስትሮች የመፍትሄ ሃሳብ ማቅረብ እና ከፀደቀ በኋላ አፈፃፀሙን መከታተል የአስተዳደር እና የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ መሻሻል የሚችሉባቸውን መንገዶች ለሚኒስትሮች በመምከር ለሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጪ እንዲሆኑ ማድረግ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ አድልዎ አለመኖሩን ማረጋግገጥና አድልዎ ከተገኘ ሪፖርት ማድረግ ማንኛውንም የሙስና ክስተት መመዝገብ እንዲሁም ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል፣FEACC እና ለሚኒስትሮች ሪፖርት ማድረግ፤ በቀጣይም ጉዳዩን መከታተል ሙስናን ማጋለጥን ለማበረታታት ሥነ -ምግባርን ማሳደግ፣ የሀላፊነት ስሜትን ማጠናከር እና ሠራተኞችን ከቅጣት እርምጃዎች መጠበቅን በተመለከተ ሚኒስትሮችን መምከር